Get Mystery Box with random crypto!

Abu_Oubeida~channel

لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel A
لوگوی کانال تلگرام abuoubeida — Abu_Oubeida~channel
آدرس کانال: @abuoubeida
دسته بندی ها: حیوانات , اتومبیل
زبان: فارسی
مشترکین: 5.05K
توضیحات از کانال

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


آخرین پیام ها

2022-08-07 14:02:16 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
መልዕክት፦

ለቂርኣት ከተለያየ ቦታ ወደ ቢን ዐብ'ባስ መርከዝ(ኬሚሴ) መምጣት ያሰባችሁ ሁሉ መርከዙ በመሙላቱ ምክንያት ለጊዜው ተማሪዎችን ላለመቀበል ተገደናል።የተማሪ ሽግሽግ ካለ እና ተጨማሪ የመያዝ አቅም ሲኖረው እናሳውቃለን።

ማንቂያ፦ መልእክቱ የቤት ኪራይ እየከፈሉ መማር የሚችሉ አካላቶችን አይመለከትም።
ወደ መርከዝ መጥተው ለመማር የሚፈልጉ እህቶች የግደታ ባሉበት ሁነው በቅድሚያ ስለመርከዙ ቅርብ ከሆነ አካል በቂ መረጃ ማግኘት መቻል አለባቸው።

መርከዝ ቢን ዐብ'ባስ አል_ኢስላሚይ
15.2K views(؏َـائِ࿆ـͫــͥــͪــͣــͬـ࿆ـᷨــͤــشَͭــᷠـ࿆ـͥــᷨـــةُ) Ꭿⁱˢʰᵃ أُمِّــ ـــي أَنْتِ قُورَّةُ أَعْيُونِي رَبِّي يَحْفَظْكِ., 11:02
باز کردن / نظر دهید
2022-07-15 22:31:15 በዚህ የቁርኣን ግብዣ ተሰናበትኳችሁ።
2.8K views19:31
باز کردن / نظر دهید
2022-07-15 22:28:58 تلاوة طيبة
5.6K views19:28
باز کردن / نظر دهید
2022-07-15 17:08:52
‹‹ልጆቻችንን በማለዳ ማን እንደወሰደብን አናውቅም፡፡ እባካችሁ ልጆቻችንን አፋልጉን፡፡›› ወላጆች
(Please SHARE! Spread it.)
**********
በፎቶው ላይ የምታዩዋቸው ሁለት ሕጻናት አስማ ናስር እና ሐሰን ናስር ይባላሉ፡፡ ወንድምና እህት ናቸው፡፡ አስማ ዕድሜዋ 13 ሲኾን፣ ሐሰን የ10 ዓመት ሕጻን ነው፡፡ ሳዑዲ አረቢያ የተወለዱት እነዚህ ሕጻናት፣ ከወላጆቻቸው ጋር በቅርቡ ነው ወደ ኢትዮጵያ ተባረው የመጡት፡፡ በደንብ መናገር የሚችሉት ቋንቋም አረብኛ ነው፡፡

ትናንት ሐሙስ ማለዳ 11፡00 ገደማ አሸዋ ሜዳ፣ አብድ ኖኖ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጀርባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው፣ ወላጅ አባታቸው አቶ ናስር ለሱብሒ ሶላት ወደ መስጊድ ሲወጣ በመኝታ ክፍላቸው ነበሩ፡፡ ነገር ግን አቶ ናስር ከሶላት ሲመለስ ሁለቱን ሕጻናት ልጆቹን ና ለጊዜው ፎቶዋ ያልተገኘ አብራቸው የምታድግ ፈትሂያ ኑራ የተባለች የ11 ዓመት ሕጻን በቤቱ ውስጥ አጥቷቸዋል፡፡

እናታቸው ተኝታ ስለነበር፣ ልጆቹ ወዴት እንደሄዱ፣ ምን እንዳገኛቸው፣ ማን እንደወሰዳቸው ያወቀችው ነገር የለም፡፡

እናም፣ "እባካችሁ ወገኖቻችን፣ ልጆቻችንን አፋልጉን" ሲሉ በፈጣሪ ስም ተማጽነዋል፡፡

የአባታቸው ስልክ ቁጥር 0960-04 37 67 ነው።
***
እባካችሁ ይህን መልዕክት ሼር በማድረግ ሦስቱ ሕጻናት እንዲገኙ እንተባበር፡፡
5.7K views14:08
باز کردن / نظر دهید
2022-07-14 09:33:17 የወንድም አቡ_ዑሰይሚን ቻነል ነው።
https://t.me/abuUseyminabdurehman
2.0K views06:33
باز کردن / نظر دهید
2022-07-14 09:29:34 አላህን ማመፅ (የወንጀል ብዛት) ውጫዊ ገጽታን ብቻ ሳይሆን ዊስጣዊ ሁኔታንም የመቀየር አቅም አለው።
1.9K viewsedited  06:29
باز کردن / نظر دهید
2022-07-13 22:19:36 የሸይኽ አቡ_ዐማር አወል ቢን አሕመድ የግል ኦፊሻል ቻናላቸው ነው።ጆይን በማደረግ ከሚሰጡት ትምህርቶች ተካፋይ ሁኑ።
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
1.8K views19:19
باز کردن / نظر دهید
2022-07-13 22:17:11 የኡስታዝ ኸድር ቢን አሕመድ(አቡ_ሓቲም)ቻነል ነው።ተጠቀሙበት።
https://t.me/UstazKedirAhmed
2.0K views19:17
باز کردن / نظر دهید
2022-07-13 19:31:52
#ምድርህ_ግፏ_በዝቷል_!!
----------------------------------------
ጊዜ ሲለዋወጥ ቀን እየቆጠረ፡
ጥፋት ከህዝብ ላይ እያነጣጠረ፡
ብዙ ነገር ሲሆን ምድር ሲመዘግብ፡
በአለም ላይ ክስተቱ ሲበዛ ውዝግብ፡
--------------------------------------------
የሰው ልጅ አእምሮ ባህሪ እየቀየረ፡
ፍትህን ዘንግቶ ግፍ እየዘየረ፡
ቅንነት ጠፋና ጥላቻ ነገሰ፡
መስማማት ተረስቶ አመፅ ተደገሰ፡
ኑሮ ተወደደ ፍቅር ረከሰ፡
ፀብ ናፈቀው በቃ ሰው ተናከሰ፡
~~~~~~~~~~~~~~~~
ሰላም እየራቀ ጦርነት ቀረበን፡
ሻወር ሳንፈልግ እንባችን አጠበን፡
ለተከፋው ሁሉ እንባ ላወረደው፡
ችሎ ከፍትህ ፍርድ ደፍሮ ለማይሔደው፡
የአለሙ ጌታ ሀቁን ካልፈረደው፡
--------------------------------------------
የሰው ፍርድ ሰጭ ተቆጭማ ጠፍቷል፡
ከአሏህ እየሸሸ ህዝባችን ዘንግቷል፡
የሰው ልጅ በሙሉ በየዘርፉ ከፍቷል፡
ሀሳቡን ቀይሮ ህሌናው ሸፍቷል፡
ያ አሏህ መፍትሔ..ምድርህ ግፏ በዝቷል፡
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
#በኑረዲን_አል_አረቢ__!!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
1.7K views16:31
باز کردن / نظر دهید
2022-07-13 18:36:30 2ኛ ሚስት!
___
2ኛ ሚስት መደራረቡ ለጀብድ አይደልም።ደረሳውም ሆነ ገበሬው ስለ ሁለተኛ ሚስት ማሰብ ጀምሯል።የወንድ ወንድ እየተሰማው ነው። የመጀመሪያዋ ሚስቱ ጋር ሲጋጭ በሁለተኛ ሚስት ነው የሚያስፈራራት።
ሁለተኛ ሚስት ማግባት ማለት ለጀብድ የሚፈጸም ሳይሆን ሸሪዓዊ ህግን ተከትሎ የሚደረግ ነው።
አንድቷን በስርኣት ማስተዳደር ሳይችል ሁለተኛ አገባለሁ ብሎ መነሳት:የሸሪዓ መርህን ከመጣስም አልፎ በእህቶች እንባ መራጨትም ነው። አላህን ፍራ"!
እቤት ያለችው ሚስትህ ኑሮየን ብላ እንጂ ደልቷት አይደልም እየኖረች ያለችው። አላህ የበዳዮችን ዱዓ ተቀባይ ነው። የሚለው "ስትበደል"ብቻ አይሁን ትዝ የሚልህ "ስትበድል"ም ሊደርስብህ እንደሚችል እያስተዋልክ።


አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
5.0K viewsedited  15:36
باز کردن / نظر دهید