Get Mystery Box with random crypto!

የረመዳን 27ተኛ ለሊት በለይለተል-ቀድር የሚሰራ ዒባዳ ከ83 ዓመት ዒባዳ የሚበልጥ ሲሆን ከነቢዩ | vamos bet

የረመዳን 27ተኛ ለሊት

በለይለተል-ቀድር የሚሰራ ዒባዳ ከ83 ዓመት ዒባዳ የሚበልጥ ሲሆን ከነቢዩ ሰሀባዎች ውስጥ ዑመር፣ ኢብኑ ዐባስ፣ኡበይ ኢብኑ ከዕብ፣ ሙዓዊያ፣ ሁዘይፋና ሌሎችም ለይለተል-ቀድር የረመዳን 27ተኛ ለሊት ላይ ናት ይሉ ነበር። ይህች ለሊትም ዛሬ ረቡዕ ምሽት ላይ ናትና እንበራታ! ጭንቅ ላይ ላሉ ወንድሞቻቸንም ዱዓ እናድርግላቸው።

በዱዓ አድረጉለኝ እናም ለጎንደር ሙስሊምችም ድረሰ ሀገሮችን ሰላም ያድርግልን