ቪክቶር ሊንደሎፍ ስለ ሮናልዶ ይናገራል ! "ከሮናልዶ መምጣት በኋላ በቡድኑ ውስጥ ያለው ሁኔታ ብዙም አልተለወጠም። በእርግጥ በሜዳው ላይም ሆነ ከሜዳው ውጪ ወሳኝ ሚና የሚጫወት አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እግር ኳስ ተጫዋች አስፈርመናል። እንደዚህ አይነት ተጫዋች መኖሩ በጣም ጥሩ ነው። ወጣት ተጫዋቾችን ብዙ የሚረዳ እና የሚደግፍ ጥሩ ሰው ነው።" 262 views◔»𝓵𝓮𝓸«◔, edited 06:21