ሰላም ሰላም እንኳን ደስ አላችሁ
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሴትኮም ድራማ ቻናል ተከፈተ
በዚህ ቻናል ከዚህ በፊት ታይቶ ያለፉትን መለስ ብለን በመፖሰት ያላያችሁትን ማየት ትችላላችሁ
እንዲሁም አዳዲሶቹ ገና አንደተለቀቁ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል
በዚህ ቻናል የሚለቀቁት
እረኛዬ ድራማ
ዘጠነኛው ሺ ሴትኮም ድራማ
ቤቶች ሴትኮም ድራማ
እንዲሁም ቻናሉ እንዳይሰለቻችሁ ሳይዛቸው ትናንሽ የሆኑ #ቀልዶችን_ፊልሞችን_እና_ዘፈኖችን በስፋት፣ የተለያዩ #profile እና #wallpaper ፣ አስገራሚ እውነታዎች እስከ አለም ጥግ፣ እንዲሁም ስለ አርቲስቶች የህይወት ታሪክ በሰፊው ምታገኙበት ቻናል
#ALL_iN_ONE (ሁሉንም አንድ ላይ)