Get Mystery Box with random crypto!

ቼልሲ ተጫዋቾቹ ለማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ አይደርሱም! ቼልሲ በቻምፕዮንስሊጉ በጉዳት ምክንያት | Awash bank eth

ቼልሲ ተጫዋቾቹ ለማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ አይደርሱም!

ቼልሲ በቻምፕዮንስሊጉ በጉዳት ምክንያት ቤን ቺልዌል እና ኑጎሎ ካንቴ ተቀይሮ መዉጣታቸዉ ይታወሳል።

ቼልሲዎች እንዳሳወቁት ቤን ቺልዌል ባጋጠመዉ የACL ጉዳት ክለቡ ቀዶ ጥገና ማድረግ እንዳለበት እና እንደሌለበት በ6 ሳምንት ዉስጥ ይወስናሉ።

በተጨማሪም ኑጎሎ ካንቴ ደግሞ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያለዉ ጨዋታ የሚያመልጠዉ ይሆናል።

@sport_365_world
@sport_365_world