ጁቬንቱስ ለፖል ፖግባ በሳምንት 160,000 ፓውንድ ከቦነስ እና የፊርማ ክፍያ ጋር ያቀረቡለት ሲሆን ይህም አማካዩን በክረምቱ ለማስፈረም በቂ ነው ብለው ያምናሉ። የቀድሞ ተጫዋቻቸውን ለማስፈረም ተመራጭ እንደሆኑ ያስባሉ። (Source: Daily Mirror) [ GOAL ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET 2.9K views10:23