Get Mystery Box with random crypto!

​ፔፕ ጋርዲዮላ፡ “ሜሲ/ሃላንድ? የትኛውንም ተጫዋች ከሜሲ ጋር ማወዳደር አትችልም - ሊዮ እስካሁን | SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

​ፔፕ ጋርዲዮላ፡ “ሜሲ/ሃላንድ? የትኛውንም ተጫዋች ከሜሲ ጋር ማወዳደር አትችልም - ሊዮ እስካሁን ካየኋቸው ተጫዋቾች ሁሉ የተሟላ ተጫዋች ነው።

" ቪዥን, የተፎካካሪነት ስሜት, ተወዳዳሪነት, ብዙ ነገሮች ... ተስፋ እናደርጋለን ሀላንድ ለሊዮ በጣም ቅርብ ሊሆን ይችላል, ይህ ለእኛ በጣም ጥሩ ነው!".

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET