የብሬንደን አሮንሰን ሊድስ ኮንትራት ላይ የመውረድ አንቀጽ አለ ይህ እውን ሆኗል ፣ የተረጋገጠ ነው። የአትሌቲኩ FC ቶም ቦገርት እንደዘገበው የክረምት ዝውውር ተጨባጭ አማራጭ ነው። አሮንሰን በቅርቡ አማራጮቹን ይመረምራል። ዌስተን ማኬኒ, ወደ ጁቬ ተመልሷል; €34 ሚሊዮን ዩሮ የውል ማፍረሻ ጊዜው አልፎበታል። [ Fabrizio Romano ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET 3.9K views19:39