Get Mystery Box with random crypto!

​በርንሌይ፣ ብሬንትፎርድ እና ክሪስታል ፓላስ ለሰንደርላንዱ ባለ ተሰጥኦ ጃክ ክላርክ ጥያቄ አቅርበ | SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

​በርንሌይ፣ ብሬንትፎርድ እና ክሪስታል ፓላስ ለሰንደርላንዱ ባለ ተሰጥኦ ጃክ ክላርክ ጥያቄ አቅርበዋል።

ሰንደርላንድ ክላርክን ለቀጣይ አመት 'ወሳኝ' ነው ብለው ስለሚያስቡ አዲስ ውል ለማስፈረም እየተደራደሩ ነው።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET