ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በሳዑዲ ክለቦች ጥያቄ ላይ፡ “ስለ ሳውዲ ጥያቄ አላስብም… ምክንያቱም ምንም የሚያሳስብ ነገር የለም። ሌሎች ቅድሚያ የምሰጣቸው ነገሮች አሉኝ" ለስፖርት ኢንደተናገረው “[በሳውዲ ውስጥ] እየሆነ ያለውን ነገር አይቻለሁ፣ ግን እኔን አይመለከተኝም። [ Transfer News Live ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET 1.1K views20:06