የካልቪን ባሴይ ከአያክስ የመልቀቅ እድል ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍ እያለ ነው። ፉልሃም ለመልቀቅ ክፍት ለሆነው ተከላካይ £20 ሚሊዮን ፓውንድ ለመክፈል ፍቃደኞች ናቸው። (Source: MikeVerweij) [ Transfer News Live ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET 3.1K views20:50