Get Mystery Box with random crypto!

​ ማንቸስተር ሲቲ በርናርዶ ሲልቫ የሚለቅ ከሆነ ኒኮሎ ባሬላን ለማስፈረም ኢላማ አድርገዋል። ፒ | SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

​ ማንቸስተር ሲቲ በርናርዶ ሲልቫ የሚለቅ ከሆነ ኒኮሎ ባሬላን ለማስፈረም ኢላማ አድርገዋል።

ፒኤስጂ 40 ሚሊየን ዩሮ + አንድ ተጫዋች ለሲልቫ አቅርበዋል ይህም ውድቅ ተደርጓል። ሲቲ ለበርናርዶ 100 ሚሊየን ዩሮ ይፈልጋሉ።

(Source: Santi_J_FM)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET