Get Mystery Box with random crypto!

​ክሎፕ በአዲስ ፈራሚዎች ላይ: ' ለመጀመሪያው ጨዋታ 3/4 ሳምንታት ቀርቶናል, እስከዚያ ድረስ ጥ | SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

​ክሎፕ በአዲስ ፈራሚዎች ላይ: " ለመጀመሪያው ጨዋታ 3/4 ሳምንታት ቀርቶናል, እስከዚያ ድረስ ጥቂት ነገሮች መከሰት አለባቸው። በእርግጠኝነት ".

“ይሆናል፣ ጥሩ ቡድን ይኖረናል። እመኑን። የማንረሳው የውድድር ዘመን እንዲኖረን የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን"

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET