Get Mystery Box with random crypto!

​ባየር ሊቨርኩሰን ቪክቶር ቦኒፌስን ከዩኒየን ሴንት ጊሎይስ ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል፡ here we | SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

​ባየር ሊቨርኩሰን ቪክቶር ቦኒፌስን ከዩኒየን ሴንት ጊሎይስ ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል፡ here we go

ክፍያው €20 ሚሊዮን ዩሮ እና ተጨማሪዎች ይሆናል፣ ከትናንት ጀምሮ ተሻሽሎ በመጨረሻ ተጠናቋል።

ትልቅ ፈራሚ ነው— ዛሬ የህክምና ክትትል ያደርጋል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET