Get Mystery Box with random crypto!

​ደ ዘርቢ፡ “ካይሴዶ ባለቤቱ ሃሳቡን እስኪቀይር ድረስ ከእኛ ጋር ይቆያል። ወደፊት ምን ሊፈጠር እ | SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

​ደ ዘርቢ፡ “ካይሴዶ ባለቤቱ ሃሳቡን እስኪቀይር ድረስ ከእኛ ጋር ይቆያል። ወደፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም - ግን ሞይስ ከሄደ ትክክለኛውን ተጫዋች ማግኘት አለብን "

"እሱን በታላቅ ተጫዋች መተካት አለብን ምክንያቱም በዚህ አመት ከቼልሲ በተለየ በዩሮፓ ሊግ እንጫወታለን"

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET