2021-10-27 06:01:40
#እባካችሁን ልጄን አድኑልኝ" #አባት
ይህች ቆንጆ መፅናናት መልኬ ትባላለች!20ዓመቷነው የ3ተኛ አመት የዩንቨርስቲ የማርኬቲንግ ተማሪ ስትሆን በህይወቷ ታማ ሆስፒታል ሄዳ ባታውቅም ልቤን ራሴን እያመመኝ ነው ማለት በጀመረች 3ተኛው ቀን ምሽት ከቤታቸው ፊትለፊት ወክ እያደረገች ድንገት ራሷን ስታ ትወድቃለች
እናትና አባት ተደናግጠው ወደ ሆስፒታል ሲወስዷት መፅኒ የአጥንት መቅኔዋ ደም ማምረት እንዳቆመና ደም ማነስም እንዳለባት ይነገራቸዋል
አንድም ቀን አሟት የማያውቀው ተግባቢዋና ተወዳጇ እህታችን መፅናናት አሁን ብዙ ለሊቶችን የምታሳልፈው ደም እየተሰጣት በስቃይና ሰቀቀን ነው
ከባዱ ነገር #በ3ወራት ውስጥ ህክምናው የሚሰጥበት ህንድ ሄዳ ካልታከመች ህይወቷንም ልታጣ እንደምትችል
ዶክተሮቹ ተናግረዋል #እባካችሁን_እንድረስላት
ልጃቸው እንድትድንላቸውከ2000,000(ሁለት ሚሊዮን)
ብር በላይ የተጠየቁት እናትና አባት ጨንቋቸዋል
አይናችን እያያት ከምትሞትብን የኢትዮጵያን ደግ ህዝብ
እንለምን ብለው እባካችሁን #አድኑልን ብለዋል
#በእግዚአብሔር_በአላህ አትጨክኑባት
#ተጋግዘን_እናድናት
ምንም ማድረግ ካልቻልን #እየፀለይን #SHARE_ሼር በማድረግ ለብዙዎች እናድርስላት
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#አካውንት_ቁጥር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:-
#1000014686596_መልኬታፈሰ እና/ውብእጅግ ሰሙ
ስልክ:-
0913715773_መልኬ ታፈሰ(አባት)
0910880380_ውብእጅግ ሰሙ(እናት)
0913559189_ሄኖክ ፍቃዱ
0922409466_ውብሸት ተካ
#share በማረግ እንኳን
የድርሻችንን #እንወጣ
285 views𝓵𝓮𝓸, edited 03:01