آدرس کانال:
دسته بندی ها:
ورزش
زبان: فارسی
مشترکین:
69
توضیحات از کانال
እሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
😎🅞🅦🅝🅔🅡 @Lionel_3O
➃ 𝙖𝙣𝙮 𝙘𝙤𝙢'𝙩➠👆
Join our discussion group
@sport_365_world_discussion
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
آخرین پیام ها 8
2021-11-05 18:40:56
ዣቪ በአሰልጣኝነት ባርሴሎናን የሚመራው ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኋላ November 20 ይሆናል።
ከ15 ቀን በኋላ ባርሴሎና በሜዳው ኢስፓኞልን በሚገጥምበት ጨዋታ በአሰልጣኝነት ለዣቪ የመጀመሪያው ጨዋታ እንደሚሆን ተረጋግጧል።
182 views𝓵𝓮𝓸, edited 15:40
2021-11-05 18:40:56
ሰበር ዜና
ዣቪ አዲሱ የባርሴሎና አሰልጣኝ መሆኑን ክለቡ ይፋ አድርጓል
175 views𝓵𝓮𝓸, edited 15:40
2021-11-04 08:12:29
በዚህ የውድድር ዘመን አራት ቡድኖች በቻምፒየንስ ሊግ 100% የማሸነፍ ሪከርድ አላቸው
◉ ባየርን ሙኒክ
◉ ጁቬንቱስ
◉ ሊቨርፑል
◉ አያክስ
268 views𝓵𝓮𝓸, 05:12
2021-11-04 08:03:44
231 views𝓵𝓮𝓸, edited 05:03
2021-11-03 23:49:04
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች
እረፍት
ዶርትሙንድ 1-0 አያክስ
ሊቨርፑል 2-0 አትሌቲኮ ማድሪድ
ማንችስተር ሲቲ 1-1 ክለብ ብሩጅ
ሌፕዚሽ 1-2 ፒኤስጂ
ሼሪፍ 0-0 ኢንተር
ስፖርቲንግ 3-0 ቤሲክታሽ
208 views ...ዳግማዊ ... , edited 20:49
2021-11-03 23:43:22
#የአውሮፓ_ሻምፒዮንስ_ሊግ
#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ
41'
ምድብ A, 4ተኛ ዙር
ማን ሲቲ - ክለብ ብሩጅ
ፎደን 15' ስቶንስ ራሱ ላይ 17'
ኢትሃድ ስታዲየም ፣ ማንቸስተር ፣ እንግሊዝ
አርቢ ላይፕዚግ - ፒኤስጂ
ንኩንኩ 8' ዋይናልደም 21' 40'
ሬድ ቡል አሬና፣ ላይፕዚግ፣ ጀርመን
ምድብ B, 4ተኛ ዙር
ሊቨርፑል - አትሌቲኮ ማድሪድ
ጆታ 13' ፌሊፔ 37'
ማኔ 21'
አንፊልድ ስታዲየም ፣ ሊቨርፑል ፣ እንግሊዝ
ምድብ C, 4ተኛ ዙር
ዶርትሙንድ - አያክስ
ሃምልስ 29'
ሮይስ 37'
ሲግናል ኢዱና ፓርክ፣ ዶርትሙንድ፣ ጀርመን
ምድብ D, 4ተኛ ዙር
FC ሸሪፍ - ኢንተር ሚላን
ቦልሻያ አሬና፣ ቲራስፖል፣ ሞልዶቫ
203 views ...ዳግማዊ ... , edited 20:43
2021-11-03 23:24:36
#የአውሮፓ_ሻምፒዮንስ_ሊግ
#ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ
22'
ምድብ A, 4ተኛ ዙር
ማን ሲቲ - ክለብ ብሩጅ
ፎደን 15' ስቶንስ ራሱ ላይ 17'
ኢትሃድ ስታዲየም ፣ ማንቸስተር ፣ እንግሊዝ
አርቢ ላይፕዚግ - ፒኤስጂ
ንኩንኩ 8' ዋይናልደም 21'
ሬድ ቡል አሬና፣ ላይፕዚግ፣ ጀርመን
ምድብ B, 4ተኛ ዙር
ሊቨርፑል - አትሌቲኮ ማድሪድ
ጆታ 13'
ማኔ 21'
አንፊልድ ስታዲየም ፣ ሊቨርፑል ፣ እንግሊዝ
ምድብ C, 4ተኛ ዙር
ዶርትሙንድ - አያክስ
ሲግናል ኢዱና ፓርክ፣ ዶርትሙንድ፣ ጀርመን
ምድብ D, 4ተኛ ዙር
FC ሸሪፍ - ኢንተር ሚላን
ቦልሻያ አሬና፣ ቲራስፖል፣ ሞልዶቫ
194 views ...ዳግማዊ ... , edited 20:24
2021-11-03 22:46:21
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች
ተጠናቀቁ
ሪያል ማድሪድ 2-1 ሻክታር ዶኔትስክ
ቤንዜማ 14' ፈርናንዶ 39'
ቤንዜማ 61'
ኤስ ሚላን 1-1 ፖርቶ
ካሉሉ 61' ሉዊስ ዲያዝ 6'
➠ የስፔኑ ሀያሌ ክለብ ሪያል ማድሪዶ በታላቁ መድረግ በአውሮፓ ቻንፕዮንስ ሊግ 1002 ኛ ግባቸውን ማስቆጠሮ ችለዋል።
229 views ...ዳግማዊ ... , edited 19:46
2021-11-03 21:14:44
አስቸኳይ የሚሸጥ አሪፍ channel ያለው ከ 10,000 follower ያላነሰ
አሪፍ view ያለው
Inbox now
@lionel_3O
or
@Y0rdan_bot
244 views𝓵𝓮𝓸, 18:14
2021-11-03 07:39:45
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ H የደረጃ ሰንጠረጅ
293 views𝓵𝓮𝓸, edited 04:39