ላጤነትም ጌጥ ነው _________ በውሃ ቀጠነ ለሚፈርስ ኑሮ መጣጣም ላይመች ተከባብሮ ላይኖር አንድ ጋር ተጣምሮ ሂዎት ላይቀየር ተደናቁሮ ኑሮ ይባስ ከቆርቆሮ በይገባ ይቅር ላጤነትም ጌጥ ነው ይህ ከሆነ ኑሮ። አቡ_ዑበይዳ https://t.me/AbuOubeida 1.2K views18:23