Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ለመርከዝ ኢብኑ አብባስ ተማሪዎች(ደረሶች) በረ | Abu_Oubeida~channel

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ለመርከዝ ኢብኑ አብባስ ተማሪዎች(ደረሶች)

በረመዷን ምክንያት ተቋርጦ የነበው ደርስ በአሏህ ፈቃድ በነገው እለት(ማክሰኛ ሸዋል_9) ከፈጅር ቡኃላ ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው ደርስ የሚጀመር መሆኑን አውቃችሁ መልእክቱን በመለዋወጥ ላልሰሙትም በማሰማት ወደ ቂርኣት ፕሮግራማችሁ እንድትመለሱ እናሳስባለን።

ማንቂያ፦ከመጝሪብ ቡኃላ እየተሰጠ የነበረው የቁርኣን ተፍሲር ስላልተጀመረ መቼ እንደሚጀመር ቀድመን እናሳውቃለን።

መርከዝ ኢብኑ አብባስ አል_ኢስላሚይ(ኬሚሴ)

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida