Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች ----------------------------------------- | Abu_Oubeida~channel

አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች
-----------------------------------------------

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ከረመዷን በፊት በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ብን ሸይኽ ኣደም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ሲቀራ የነበረው የመሳኢሉል ጃሂሊያህ ማብራሪያ ደርስ መጠናቀቁ ይታወሳል። በአሏህ ፍቃድ በሱ ቦታ አዲስ የመንሃጅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።

አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
"دعائم منهاج النبوة"

የኪታቡ አዘጋጅ :-
فضيلة الشيخ الدكتور محمد بن سعيد رسلان

ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘውትር ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ

ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ሸዋል 15-1443 ሂጅሪ (ግንቦት 8-2014) ይሆናል።

-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
-

ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam