السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ማስታወሻ፦የ አቡ ዑበይዳ online ቂር'ኣት ግሩፕ
በአላህ ፈቃድ በእለተ ሰኞ ሸዋል 15 ደርስ የምንጀምር መሆኑን ልናስታውሳችሁ እንወዳለን።
ስለሆነም መመዝገብ የምትፈልጉና ያልተመዘገባችሁ አካላቶች ባሉት ጊዜ ውስጥ ፈጥናችሁ እንድትመዘገቡ እናስታውሳለን። በቅደም_ተከተል ለመማር ያመቸን ዘንድ የሚጀመረው ኪታብ
ከኡሱል አስ'ሰላሳ ነው።
ሰዓቱ ከሌሎች ደርስና ሙሐደራ ጋር እንዳይጋጭ በማሰብ በኢትዮ አቆጣጠር ከቀኑ 8:45 (ከዝሁር በኋላ) የሚጀመር ይሆናል።ትምህርቱ የሚሰጠው በቴሌግራምና በ zoom ቀጥታ ስርጭት (በonline) ነው።
ለመመዝገብና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት@Salafia_hiye_Alwasaxiya
+97455159449
ወይም@BintAbdellahR
+97450069390
ተጠቀሙ።