ጁንዱብን አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና መልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስሰላም እንደሚከተለው አሉ ይላል: ¶ ያ"!ሰዎችን መልካም እያስተማረ እራሱን የሚረሳ የሆነ ሰው ምሳሌው፦ እራሱን እያቃጠለ ለሰዎች ብርሃንን እንደሚሰጥ እንደሆነ "ሻማ" ነው። ወሷያ አል_አባእ ሊል_አብናእ ገፅ 68 አቡ_ዑበይዳ https://t.me/AbuOubeida 207 viewsedited 19:41