◉ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም ድግስ ➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲ በዕለተ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ ተጋባዥ እንግዶቻችንና ርዕሶቻቸዉ ➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬ ⓵ ዉዱ ኡስታዛችን አቡ ረይስ حفظه الله ርዕስ ፦ኒቃብና ተያያዥ ነጥቦች! ⓶ ዉዱ ኡስታዛችን አቡ ፈዉዛን حفظه الله ርዕስ፦ስለ ኢኽቲላጥና በተቃራኒ ፆታዎችላይ የሚደርሱ ትንኮሳዎችና መፍትሄዎቻቸዉ! ⓷ ዉዱ ኡስታዛችን አቡ አብዲላህ حفظه الله ርዕስ ትዳር በኢስላምያለዉ ደረጃ የመልካም ትዳር እንደት የምንመርጠዉ! ⓸ አቡ ዑበይዳህ حفظه الله ርዕስ ፦ሴት ልጂ ያላት ቦታ በኢስላም! ሙሐደራዉ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy 1.1K viewsedited 16:54