በነገራችን ላይ ከጥንት ጀምሮ የ"ባጢል"ባለቤቶች የ"ሐቅ"ባለቤቶችን ሲፈልጉ በእስሩ ሲፈልጉ ስማቸውን በማጥፋት ከፍ ሲልም እስከ ደም ማፍሰስና ግድያ ድረስ የስቃይን ዋንጫ እንዲጎነጩ የሚፈርዱባቸው፡ፊት ለፊታቸው ቆሞ ስለ_ሐቅ የሚያወሩበት፤ ለያዙት ከንቱ እመነት መረጃ ስለ_ሌላቸው የሚጠቀሙት አማራጭ ነው። አቡ_ዑበይዳ https://t.me/AbuOubeida 1.1K viewsedited 11:40