Get Mystery Box with random crypto!

ከሸይኽ አወል ድንቅ ንግግሮች ~~~ ከዚህ በፊት ያለፉት ዘመናት ላይ ሰዎች እርስ በእርሳቸው ይከባ | Abu_Oubeida~channel

ከሸይኽ አወል ድንቅ ንግግሮች
~~~
ከዚህ በፊት ያለፉት ዘመናት ላይ ሰዎች እርስ በእርሳቸው ይከባበሩ፤ይጠያየቁ፤ይዋደዱ፤አንዱ ለሌላኛው ይቆሙ ነበር።ዛሬ ላይ ግን ያ ነገር ሳስቷል።
――
ውሻ ውሻን አይበላም።
እባብ እባብን አይበላም።
ጅብ ጅብን አይበላም።እንደውም ያገኘውን ለጓደኛው ጠርቶ ያካፍላል።
ዛሬ ግን "ሰው ሰው"ን "እየበላ" ነው።

ሸይኽ አቡ ዐማር አወል ቢን አሕመድ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed