አንድ አንድ ሰዎች በሚገባቸው የቋንቋ ይዘት ብቻ ስታናግራቸው ነው የሚገባቸው ። የ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) ተማሪ የሆነው ወንድማችን አብዱልመሊክ ፣ አምታች የሆነው ሁሰይን አስልጢይን በ አጭር ውይይት አጥቦ አድርቆ ያሰጣበትን ልልክላቹህ ወደድኮ ፣ ማንቁርቱን ሲይዘው እግሬ አውጪኝ ብሎ የተሰወረበት አጭር ውይይት ። ታደሙ 796 views09:06