Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም ዝግጂት በ 'አል-ኢህሳን የዬቲሞች ሴንተር | Abu_Oubeida~channel

ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም ዝግጂት


በ "አል-ኢህሳን የዬቲሞች ሴንተር እና የመርከዝ ግንባታ ግሩፕ
↓↓↓
t.me/AlihsanCharityAssociation
t.me/AlihsanCharityAssociation

ዛሬ ማታ እሮብ ምሺት 3:00 ሰዓት ጀምሮ ታላቅ እና ደማቅ ሙሐደራ ተደግሷል

#ተጋባዥ_እንግዶቻችን
➫➫➫➫➫➫➫➫➫

1➛አቡ ፈውዛን(አብዱ ሹኩርحفظه الله

ርዕስ> የጥላቶቻችን መብዛት እና መከላከያ መሳሪያ ማነሱ

2➛አቡ ዑሰይሚን (አብዱሮህማን حفظه الله
ርዕስ> ሽርክ እና ማህበረሰባችን

3>በወንድም አቡ ዑበይዳ حفظه الله

ርዕስ> እውቀት እና ጥቅሞቹ

4➛በወንድም ኑረዲን (አቡ ፋሩቅ حفظه لله

ርዕስ> ኢስቲቃማ

الاستقامة على الدين: البواعث والفوائد

#የመድረኩ_መሪዎች➘➘➘
በአቡ ሂበቲላህ በወንድማችን ሁሴን እና ሳላሃዲን

➻ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖሩናል።
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል።

➧ሙሐደራዉ የሚተላለፍበት ግሩፕ
t.me/AlihsanCharityAssociation
t.me/AlihsanCharityAssociation