Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች፡ ~~ እነሆ በኢብኑ | Abu_Oubeida~channel

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች፡ ~~ እነሆ በኢብኑ አብ'ባስ ኢስላሚክ ሴንተር በቀኑ መርሃ ግብር ላይ "ሴቶች በሴቶች" የቁርኣን ትምህርት መጀመሩን ላበስራችሁ ወድጃለሁ።ከአሁን በፊት ቁርኣንን ቀርተው የማያውቁ፤ጀምረው ያቋረጡ፤የተጅዊድ ህጉን ሳይጠብቁ የጨረሱ ሁሉ ዛሬ ካሉበት ተንስተው ቁርኣናቸውን አስተካክለው ይቀሩ ዘንድ በኢብኑ አብ'ባስ መርከዝ እድሉ…