ታላቅ የዳዕዋ ድግስ -ተውዳጅ ኡስታዞች የሚሳተፉበት ድግስ- በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ ➧ ለተከታታዮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን እያልን ጁሙዓ ዙል-ቃዕዳህ 11 ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል። « ሙሐደራውን የሚያቀርቡት » ❶ በኡስታዝ አቡል-ዓባስ ናሲር መ.ድ «ሐፊዘሁሏህ» :- ❝خشية الله❞ ርዕስ፦ ❝አላህን መፍራት❞ ❷ በኡስታዝ አቡ አዩብ «ሐፊዘሁሏህ» عنوان :- ❞السعادة أسبابها ومظاهرها ❝ ርዕስ፦ ❝ እድለኝነት ምክንያቶቹ ..❞ ❸በኡስታዝ አብዱ-ሹኩር «ሐፊዘሁሏህ» عنوان :-"الصبر على طاعة الله" ርዕስ:-"ነፍስን በአላህ ትዕዛዝ ላይ ማፅናት መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል። ቦታ: የቴሌግራም ሊንክ https://t.me/altewhiduawelen 359 views16:16