Get Mystery Box with random crypto!

#ውለታውን_አልረሳም!! ~~ አዎ'! ኡስታዝ ኸድር አሕመድ ለኔ የእምነት አባቴ ነው።ከአፈር በታች | Abu_Oubeida~channel

#ውለታውን_አልረሳም!!
~~
አዎ"! ኡስታዝ ኸድር አሕመድ ለኔ የእምነት አባቴ ነው።ከአፈር በታች እስከምውል ድረስ ውለታውን አልረሳም ከወለደኝ አባቴ በላይ ኡስታዝ ኸድር ቢን አሕመድ ለኔ ብዙ ዋጋ ከፍሏል።አዎ"አውነትም ሸሪዓዊ እውቀተን እንድትቀስም ባንተ ለደከመ ኡስታዝህ ውለታውን ላፍታ እንኳን ልትዘነጋው አይገባም። አላህ በሁለቱም ሀገር የተድላ ሒወትን ይስጠው።

አቡ_ዑበይዳ ነኝ
https://t.me/AbuOubeida