Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته መልዕክት፦ ለቂርኣት ከተለያየ ቦታ ወደ ቢን ዐብ | Abu_Oubeida~channel

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
መልዕክት፦

ለቂርኣት ከተለያየ ቦታ ወደ ቢን ዐብ'ባስ መርከዝ(ኬሚሴ) መምጣት ያሰባችሁ ሁሉ መርከዙ በመሙላቱ ምክንያት ለጊዜው ተማሪዎችን ላለመቀበል ተገደናል።የተማሪ ሽግሽግ ካለ እና ተጨማሪ የመያዝ አቅም ሲኖረው እናሳውቃለን።

ማንቂያ፦ መልእክቱ የቤት ኪራይ እየከፈሉ መማር የሚችሉ አካላቶችን አይመለከትም።
ወደ መርከዝ መጥተው ለመማር የሚፈልጉ እህቶች የግደታ ባሉበት ሁነው በቅድሚያ ስለመርከዙ ቅርብ ከሆነ አካል በቂ መረጃ ማግኘት መቻል አለባቸው።

መርከዝ ቢን ዐብ'ባስ አል_ኢስላሚይ