Get Mystery Box with random crypto!

Yordan photo editing 2ⁿᵈ

لوگوی کانال تلگرام et_bett — Yordan photo editing 2ⁿᵈ Y
لوگوی کانال تلگرام et_bett — Yordan photo editing 2ⁿᵈ
آدرس کانال: @et_bett
دسته بندی ها: ورزش
زبان: فارسی
مشترکین: 1.70K
توضیحات از کانال

🔘✔️ እኛ ዘንድ መጭበርበር 𝘍𝘢𝘬𝘦 𝘛𝘪𝘤𝘬𝘦𝘵🙅‍♂
🔘✔️ሚባል ነገር የለም አይኖርምም በፍፁምም🙅‍♂
🔘✔️ቻናላችን ላይ የምትመለከቱት ትኬት ሁሉ ቻናላችን ላይ ስንሸጠው የነበረው Ticket 🎫 ነው በልተነዋል✅ ሁሉም የ𝐖𝐀𝐋𝐈𝐘𝐀/ዋልያ Betting Code አሏቸው ።
🔘✔️ እኛ ትኬት Code ጋር አያየዘን በመልቀቅ እንለያያለን ።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


آخرین پیام ها 2

2022-09-01 11:59:02
እናቱን የሚወድ
84 viewsbutterfly , 08:59
باز کردن / نظر دهید
2022-09-01 11:58:44
ማነው እቲ couple ሆኖ ፎቶ መነሳት እያማረው ሳይነሳ የቀረው እግዲያውስ አሁኑኑ ይቀላቀሉን ምርጥ የአነሳስ style ያገኛሉ
78 viewsbutterfly , 08:58
باز کردن / نظر دهید
2022-09-01 10:35:14
የአስታወሰኝ ረጋሳ ምርት አስቂኝ አስተዠማሪ መሳጭ ግጥሞችን ማግኘት ይፈልጋሉ እንግዲዲያውስ join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉን
102 viewsK̴̂͆ ̏́̀̎̈́͘̕ ̝̩̝̯ͅa̵̍̒̑̌̋̑̽͂̀͐͠ ̨̧̡̫̤͉̱̱̥̞̱͙̋l̵ ̢͓͕̩͚̖̼̦̲̇͌͑̈́̂̏, 07:35
باز کردن / نظر دهید
2022-09-01 10:01:07
Photo edit እንዴት እንደሚሰራ እና edit ማስደረግ የሚፈልግ ብቻ ይቀላል @yordan_photo_editing
59 views†▆▇█▓▒░ᅠࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧ𝖛𝖑𝖆𝖈𝖐 𝖒𝖊𝖓ᅠ░▒▓█▇▆† Ķ, 07:01
باز کردن / نظر دهید
2022-08-30 23:15:16 ቻናሌ ሊዘጋብኝ ነው ጆይን በማድረግ ተባበሩኝ በምታምኑት አምላክ 50 ሰው በቂ ነው አውቃለው መለመን እንደሚያስጠላ ግን ትብብርን https://t.me/+nfUTGNr3rmxjMDlk
12 viewsRIKA, 20:15
باز کردن / نظر دهید
2022-08-30 22:26:40 ያበደው ፍቅሬ


ክፍል

"ዮናታን እንደምናስበው አይነት ሰው አይደለም"

"ማለት" አልኩት ግራ ተጋብቼ

"ማለትማ ከየትናዬት ጋር ያላቸው ግንኙነት እኛ እንደምናስበው አይደለም...."

"እኔ ምንም እየገባኝ አይደለም ቢኒ ምንድነው እያወራህ ያለኸው"

"ተረጋጊ እነግርሻለሁ.... ዮናታን የያዝነው ክፍል ድረስ መጥቶ እንድናወራ ጠየቀኝ.... እሺ ብየው ተያይዘን ወደ ሆቴሉ ባር አመራን እናም ቁጭ ብለን ያልጠበኩትን ነገር ነገረኝ"

"ቀጥል ምን አለህ"

፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧

#ምሽት_8_ሰዓት_ላይ

የሆነውን ሁሉ እኔ ነኝ የምተርክላችሁ.... ቢኒያም

ከዮናታን ጋር ወደ ባሩ ከወረድን በኋላ መጠጥ አዘዘ እና
"የውልህ ቢኒያም ተረጋግተህ እንድትሰማኝና ከቻልክ እንድታግዘኝ እፈልጋለሁ..."

"ለማንኛውም የምትለኝን ልስማህ" እስከዚህ ድረስ እንኳን አብሬው የመጣሁት ድጋሚ ካስተማረን F እንዳያስታቅፈኝ በሚል ፍራቻ ነው

"ሁሉም ሰው የሚያውቀው እኔ ሴት አተራማሽ እንደሆንኩ ነው። በእርግጥ እውነታም አለው ጥቂት ከማይባሉ ሴቶች ጋር ግንኙነት ነበረኝ ግን ነበር ነው ከ2 አመት በፊት በመጀመሪያ እይታ አንዲት ልጅ ልቤ ውስጥ ገባች። እናም ልክ ለሌሎቹ እንደሚሰማኝ ተራ ስሜት ነው ብዬ የነበረው ህይወቴን ለመቀጠል ሞከርኩ ግን እንደድሮው መሆን አቃተኝ። ለተወሰነ ጊዜ ስወዛገብ ከረምኩና ፍቅሬን እንዴት መግለፅ እንዳለብኝና እሷን የኔ እንዴት እንደማደርግ ማሰብ ጀመርኩ።

ልጅቷ ኮስታራ እና የማያስቀርብ ፊት ነው ያላት ያለኝ አማራጭ አብራ ከምትማራቸው ሴቶች ስለሷ ሊነግረኝ የሚችል ሰው ፈልጌ መቅረብ ነበር እናም የትናዬትን ቀረብኳት...."

"ሰውዬ ስለምን እያወራህ ነው" እዚህ ጋ መምህር መሆኑን ረሳሁ

"ቢኒያም ለኔ ሁሉም ነገር የተገለፀልኝ ዛሬ ነው.... እና ከቻልክ ተረጋግተህ ስማኝ"

"ከየትናዬት ጋር ከተቀራረብን በኋላ በተደጋጋሚ ቢሮዬ እየጠራኋት ስለ ሩት እንድትነግረኝ አደርጋት ነበር።"

"ምን እያልክ ነው እና ሩትን አንተም ታፈቅራታለህ" ማመን ከበደኝ

"አዎ ያውም በመጀመሪያ እይታ ነው ያንበረከከችኝ ለማንም ሴት እንደዚህ ሆኜ አላውቅም። የኔ ብትሆን ብዬ በምናቤ ስስላት የነበረችን ልጅ ነው በአካል ያገኘኋት"

"እሺ ከዛስ ምን ተፈጠረ"

" የትናዬት እንኳን ጠርቻት ሳልጠራትም እየመጣች ብዙ ነገር እንዳውቅ አደረገችኝ። የምትነግረኝ ነገሮች ግን ሩትን እንድቀርብ ሳይሆን እንድፈራ እና እንድሸሽ የሚያደርግ ነበር።"

"ምን ብላህ ነው"

"በመጀመሪያ ከሷ ጋር ኢለመንተሪ ጀምሮ አብረው እንደተማሩ እና እንደምትታየው ሳይሆን ውስጥ ውስጡን ወንድ አተራማሽ እንደሆነች ነገረችኝ። አላምንም ስላት በማስረጃ አረጋገጠችልኝ።"

"መቼ ነበር ያረጋገጠችልህ ማለቴ የት"

"ከአመት በፊት ካንተ ጓደኛ ጋር ቤርጎ ሲገቡ በአይኔ በብረቱ አየሁ እናም የምትለኝ እውነት እንደሆነ አረጋገጥኩ"

"የውልህ ዮናታን ያየኸው እውነት ነው ግን እንደምታስበው አይደለም። ጓደኛችን በሀይሉን ፍቅረኛው ከድታው ሌላ ሰው ጋር ሆነች እናም እሷን ማስቀናት እንደሚፈልግ ነገረን.... እኔም ለሩት ነገርኳትና እምቢ ብትልም በግድ አሳመንኳት ከዛ ፍቅረኛው የምታይበትን ሁኔታ አመቻችተን አብረው ወደ ክፍል ሲገቡ እንድታያቸው አደረግን። ግን አንተ እዛ እንደነበርክ ማንም አላወቀም እንዴትስ ልትገኝ ቻልክ"

"የትናዬት ናት አላምንም ስላት 'ከቢኒያም ጋር ፍቅር ፍቅር እየተጫወተች የገዛ ጓደኛው ጋር ትማግጥበታለች' አለችኝ ማረጋገጥ ከፈለክ ብላ ወደዛ ቦታ ወሰደችኝ እና በአይኔ እንዳይ አደረገችን በሰዓቱ ራሴን መቆጣተር አቅቶኝ ነበር እናም እሱን ልደበድብ እሷን ልሰድብ ስራመድ የትናዬት አስቆመችኝ.... ከዛ በኋላ የምትለኝን ሁሉ አምናት ነበር እስከ ትላንትና ድረስ..... አሁን ግን ሁሉንም ከራሷ ከሩት ነው ማረጋገጥ የምፈልገው"
ነገሩ ካሰብኩት ውጪ ሆነብኝ የትናዬት ተንኮለኛ ብትሆንም ይህን ያክል ርቃ ትሄዳለች ብዬ ግን አላሰብኩም ነበር።

"እሺ ሌላስ ምን ነገረችህ"

"አንተ ፍቅረኛዋ እንደሆንክ እና አዲስ አበባ ከሌላ የወለደቻት ልጅ እንዳለቻት"

"ምንድነው የምታወራው እኔ ከሩት ጋር አብሬ ስለምታይ ፍቅረኛዋ ነው ብትል እሺ ግን ልጅ ከየት ፈጥራ ነው የነገረችህ...." ኪሱን በርብሮ የሆነ ፎቶ አወጣና እጄ ላይ አስቀመጠልኝ። ሩት ልጅ አቅፋ.....

"ግን እኮ እህቷም ልትሆን ትችላለች" ካልኩ በኋላ ለእናቴም ለአባቴም አንድ ነኝ ብላ የነገረችኝ ትዝ አለኝ።

"አይደለችም ልጇ ነች ይሄን አረጋግጫለሁ ግን አንተ የምታውቅ ነበር የመሰለኝ"

"ኧረ በፍፁም ግራ እያጋባህኝ ነው" ፎቶውን ተቀብሎኝ ወደ ኪሱ ከተተና

"ቢሆንም ይሄ ጉዳዬ አይደለም.... ለሷ ያለኝን ፍቅር ያለፈ ታሪኳ ሊቀይረው አይችልም የሚያሳስበኝ የአሁኑ ነው..." ግንባሩን አሸት አሸት እያደረገ ትንሽ ከቆየ በኋላ

"ቢኒያም አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እናም ሳትዋሽ መልስልኝ" አለኝ

"እሺ ጠይቀኝ"

"ከሩት ጋር ፍቅረኛሞች ናችሁ?"

"አይደለንም" ፈገግ ሲል አየሁት

"እሺ ታፈቅራታለህ" ከንግግሩ እኩል ደነገጥኩ

"አይ አላፈቅራትም" መሬት ተንበርክኮ መሳም ነው የቀረው ደግሞ ደጋግሞ ፈጣሪን አመሰገነ... ሁኔታውን ሳይ የነገረኝ ሁሉ እውነት እንደሆነ ገባኝ።

"እኔም አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ"

"ጠይቀኝ" አለኝ በፈገግታ ተሞልቶ

"የትናዬት ፍቅረኛህ ካልሆነች ወይም የሆነ ግንኙነት ከሌላችሁ እንደዛ ተጠባብቃችሁ አንገትህን ስትስምህ...." ሳያስጨርሰኝ

"እሱ ለኔም የሚገርም አጋጣሚ ነበር። ሩት እኛ ወደተቀመጥንበት ስትመጣ እኩል አየናት እናም የትናዬት ሳላስበው ጥምጥም ብላብኝ ሳመችኝ። ደንግጬ ስለነበር ላስቆማት አልቻልኩም ምን እያረግሽ ነው ብያት ዞር ስትልልኝ ሩት ቆማ እያየችን ነው ወዲያው አንተ መተህ ወሰድካት"

"እንጂ ምንም አይነት ግንኙነት የላችሁም"

"ቢኖረን ለምን እዋሽሀለሁ"

፨፨፨፨፨፨፨ ፨፨፨፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨

ወደ ያዝነው ክፍል ከተመለስኩ በኋላ ረጅም ሰዓት ወስጄ ለማሰብ ሞከርኩ ከሁሉም አንድ ነገር ደጋግሞ አቃጨለብኝ.... "ሩትን ታፈቅራታለህ"

አዎ አፈቅራታለሁ አልኩ ጮክ ብዬ ልክ እንዳንተ መጀመሪያ ያየኋት ቀን ነው ልቤን የሰረቀችው ግን ምን ያደርጋል እሷ የምታፈቅረው አንተን.... ወዲያው በንግግሬ ደንግጬ ዝምም አልኩ ደግነቱ ከራሴ ውጪ የተናገርኩትን ማንም ሊሰማ አይችልም። ፍጥጥ እንዳልኩ ነጋ ግን ከራሴ ጋር ልስማማ አልቻልኩም እውነት ሩት የሌላ ሰው ስትሆን ማዬት እችል ይሆን???


ይቀጥላል......

@amharicquets
@amharicquets
ቻናላችንን ይቀላቀሉ

ከወደዳችሁት
24 views➳ᴹᴿ✿࿐Wiz Nahi, 19:26
باز کردن / نظر دهید
2022-08-25 22:18:21
እንደዚህ አይነት ፎቶ edit ማሰራት ይፈልጋሉ? እንዲሁም ስለ editng ማወቅ ከፈለጋችሁ ገባ ገባ በሉ @yordan_photo_editing
222 views†▆▇█▓▒░ᅠࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧ𝖛𝖑𝖆𝖈𝖐 𝖒𝖊𝖓ᅠ░▒▓█▇▆† Ķ, 19:18
باز کردن / نظر دهید
2022-08-24 15:12:17
Photo edit እንዴት እንደሚሰራ እና edit ማስደረግ የሚፈልግ ብቻ ይቀላል @yordan_photo_editing
261 views†▆▇█▓▒░ᅠࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧ𝖛𝖑𝖆𝖈𝖐 𝖒𝖊𝖓ᅠ░▒▓█▇▆† Ķ, 12:12
باز کردن / نظر دهید
2022-08-18 11:16:41 Those that worship God can never worship men

በፈጣሪ የሚያመልኩ ሰዎች መቼም ተሰፋ አይቁረጡም

መልካም እድል
459 views , 08:16
باز کردن / نظر دهید
2022-08-18 10:43:24 የዛሬው ጨዋታዎች
305 views , 07:43
باز کردن / نظر دهید