Get Mystery Box with random crypto!

​የቦርሺያ ዶርትመንድ ዳይሬክተር ሴባስቲያን ኬህል ስለ ማትስ ሃምልስ: 'ለ15 ዓመታት አውቀዋለሁ | SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

​የቦርሺያ ዶርትመንድ ዳይሬክተር ሴባስቲያን ኬህል ስለ ማትስ ሃምልስ: "ለ15 ዓመታት አውቀዋለሁ ... በቅርቡ ስምምነት ላይ እንደምንደረስ ተስፋ እናደርጋለን"

“ሀምልስ በክለቡ ትልቅ እምነት ተጥሎበታል። እንደሚቆይ ተስፋ እናደርጋለን!”

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET