Get Mystery Box with random crypto!

​ ኤሲ ሚላን የቼልሲውን ሩበን ሎፍተስ ቺክን ለማስፈረም ተቃርበዋል። በረጅም ጊዜ ኮንትራት ላይ | SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

​ ኤሲ ሚላን የቼልሲውን ሩበን ሎፍተስ ቺክን ለማስፈረም ተቃርበዋል።

በረጅም ጊዜ ኮንትራት ላይ የሚደረጉ ውይይቶች ከስምምነት የተቃረቡ ሲሆን ከሰማያዊዎቹ ጋር በክፍያ ላይ የተደረጉ ንግግሮች ተስፋ አላቸው ።

(Source: Fabrizio Romano)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET