Get Mystery Box with random crypto!

​ ቶተንሃሞች ማንቸስተር ዩናይትድ በክረምቱ ሃሪ ኬንን ለማስፈረም የሚያደርጉትን ሙከራ ለመቃወም | SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

​ ቶተንሃሞች ማንቸስተር ዩናይትድ በክረምቱ ሃሪ ኬንን ለማስፈረም የሚያደርጉትን ሙከራ ለመቃወም ቆርጠዋል።

ዳንኤል ሌቪ ለፕሪምየር ሊግ ተቀናቃኝ ለመሸጥ ፈቃደኛ አይደለም።

(Source: Daily Mirror)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET