Get Mystery Box with random crypto!

​ የናፖሊ ፕሬዝዳንት ዴ ላውረንቲስ ስለ ሉዊስ ኤንሪኬ 'በእርግጠኝነት ሉዊስ ምርጥ አሰልጣኝ ነ | SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

​ የናፖሊ ፕሬዝዳንት ዴ ላውረንቲስ ስለ ሉዊስ ኤንሪኬ "በእርግጠኝነት ሉዊስ ምርጥ አሰልጣኝ ነው፣ ተወያይተናል ነገር ግን የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን በአእምሮው ውስጥ እንዳሉ ልነግራችሁ እችላለሁ"

“እዚያ ተመሳሳይ ነገር እንደማያገኝ ተናግሬያለሁ… ግን ፕሪሚየር ሊግ የበለጠ ማራኪ ነው” ሲል ለRai ተናግሯል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET