Get Mystery Box with random crypto!

~~ ለልእለ ሀያሉ አምላካችን ምስጋና የተገባው ነው ።እህት 'ሒከመት ጀማል'ከአባቷ' ጋር በስልክ | Abu_Oubeida~channel

~~

ለልእለ ሀያሉ አምላካችን ምስጋና የተገባው ነው ።እህት "ሒከመት ጀማል"ከአባቷ" ጋር በስልክ ተገናኝታለች።ከሀገሯ ልጆችም ጋር ጭምር እንዳለች ለማወቅ ተችሏል።አብራችሁን ለተጨነቃችሁ እና መፍትሔም ስታፈላልጉ ለነበራችሁ ሁሉ አላህ ከመልካሙ ይመንዳችሁ።
――
እህታችን ስለተገኘች መረጃውን ሙሉ አንስቼዋለሁ።ሌሎቻችሁም እንደዚሁ ስተቀባበሉት የነበራችሁ ከየ ገፃችሁ ላይ አንሱት።