السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ብስራት፦ በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ እየተሰጠ ሳለ በረመዷን ምክናየት ተቋርጦ የነበው የተፍሲር ትምህር ትምህርት ነገ ማለትም በእለተ ቅዳሜ በተለመደው ስኣት (ከመጝሪብ)ቡኃላ የሚጀመር መሆኑን ሳበስራችሁ ድስስ እያለኝ ነው። በ live ስትከታተሉ የነበራችሁ አካላቶችም ፕሮግራማችሁን አስተካክላችሁ በስኣቱ እንገናኝ። https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed 1.6K views17:53