Get Mystery Box with random crypto!

በኢሻራ ነው በአሻራ የሚግባቡት?! ጥሩ መስሎ ስላልታየኝ ያገኙሁበትን ፔጅ ቆርጨው እንጂ ያነሳሁ | Abu_Oubeida~channel

በኢሻራ ነው በአሻራ የሚግባቡት?!


ጥሩ መስሎ ስላልታየኝ ያገኙሁበትን ፔጅ ቆርጨው እንጂ ያነሳሁት ከሙስሊም ፔጅ ላይ ነው።
――
ሰለ ሸይኽየው የማውቀው አንዳችም ነገር የለም።ሰለማላውቀው ነገር አንድም ነገር ማለትም አልፈልግም።በዚህ መልኩ ፅሁፉን ያዘጋጀው አካል ግን ሰዎችን ምን ሊያስተምርበት ነው በዚህ መልኩ የፃፈው?ለዚህ እኮ ነው ዛሬም ቢሆን አንዳንድ መሀይማኖች በሚናገሩትና በሚፅፉት ያገርህ ሰው በሽርኩ ላይ ደልቶት እንዲኖር እያመቻቹለት ያለው።ያገርህ ሰው እንደዚሁ በቀላል መሰለህ እንዴ"!እከሌ የተባለ ሸይህ እዚያ ቦታ ያለውን ተራራ ነቅለው አነሱት እያለ በእንቶ ፈንቶ የሚያምነው? ማን ጎዝጉዞ ባነጠፈለት ጉዝጓዝ ይመስልሃል?!


የቴሌግራም ቻነል
https://t.me/AbuOubeida