Get Mystery Box with random crypto!

ያለ ሰለፍያ ኢስላም የለም። ~~ እኔ በሰውየው ብለጠት ሳይሆና በእኛዎቹ ሞኝነነት ነው የታዝብኩት | Abu_Oubeida~channel

ያለ ሰለፍያ ኢስላም የለም።
~~
እኔ በሰውየው ብለጠት ሳይሆና በእኛዎቹ ሞኝነነት ነው የታዝብኩት።ከሙፍቲኑ ንግግር በፊት የ"ሰለፍያ እውነተኝነት" አይታወቅም ነበር እንዴ?ሙፍቲኑ ከዚህ ንግግሩ ቡኃላ አቋሙ ምንድን ነው?!የተቀየረ ነገር አለ? ቶብቻለሁ እለ?! አንዳንዴስ ሴራቸውን እንኳን በቅጡ የማንረዳ ለካስ ሞኞች ነን። አማራ ክልል ላይ እየተለቀመ ያለው ማሻኢኽ አና ኡስታዝ በማን በተጎነጎነ ሴራ ይመስልሃል? ኡሱ ውስጥ ለውስጥ የልቡን እያደረሰ፤በአፉ ያለ ሰለፍያ እስልምና የለም ማለቱ ለገረመ አልበቃ ብሎሃል። ለማንኛውም ወዳጅና ጠላትህን ለይ

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida