ታላቅ የዳዕዋ ድግስ በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ ለተከታታዮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን ጁሙዓ ሸዋል 19 ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል። « ሙሐደራውን የሚያቀርቡት » ❶ በኡስታዝ አቡዓብዲላህ ኢብኑኸይሩ «ሐፊዘሁሏህ» عنوان:- ❝فضل طلب العلم ❞ ርዕስ፦ ❝ሸሪዓዊ እውቀትን የመፈለግ ደረጃው❞ ❷ በወንድም አቡዑሰይሚን አብደረህማን «ሐፊዘሁሏህ» عنوان :- ❞ حكم الأناشيد ❝ ርዕስ፦ ❝ ነሽዳ በኢስላም እይታ ❞ መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል። ቦታ: በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ ➤ የላይቭ ሊንክ➴➴➴➴ https://t.me/merkez_ahlu_tewhid https://t.me/merkez_ahlu_tewhid 310 views03:34