ታላቅ የዳዕዋ ድግስ በደሴ ከተማ ሰለፍዮች የተዘጋጀ በወንድማችን አቡ ሂበቲላሂ ፕሮግራም መሪነት በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ ለተከታታዮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን ዛሬ ማክሰኞ ማለትም በቀን 16/09/2014 ወይንም ሸዋል 23 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል። « ሙሐደራውን የሚያቀርቡት » የሱና ወንድሞች . ወንድማችን አብዱረህማን (አቡ ዑሰይሚን) «ሐፊዘሁሏህ» ርዕስ:—ከሀዲያንን መወዳጀት ያለው አደጋ خطر موالاۃ الكفار . ወንድማችን አቡ አብዲላህ (ኢብኑ ኸይሩ) «ሐፊዘሁሏህ» ርዕስ:—ከወንጀሎች መራቅ البعد عن المعاصي በወንድማችን ዓልይ ሰዒድ (አቡ ፋጢማ) አጠቃላይ ሪፖርት ሚቀርብ ይሆናል። . ወንድማችን አብዱሸኩር (አቡ ፈውዛን) «ሐፊዘሁሏህ» ርዕስ: —የነብያችን صلى الله عليه وسلم ስነ ምግባር እንዴት ነበር?? كيف كانت أخلاق الرسول صلى الله عليه وسلم መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል። ቦታ: — በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800 ግሩፑን ሼር በማድረግ ሌሎችም ዘንድ ዳዕዋውን እንዲሰሙት እናድርግ ወዴ ግሩፑ ጆይን ለማለት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ። https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800 https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800 441 views12:31