ኡስታዞቻችንን ከደሴ ወደ ወረኢሉ እስር ቤት ወሰዷቸው አሁን የደረሰኝ አድስ ማስረጃ በደሴ ታስረው የነበሩ ኡስታዞቻችንን ይሄው 8 ቀን ሙሉ የታሰሩበት ምክናያት ሳይነገራቸው መቆየታቸው ሳያንስ ይሄው አሁን ደግሞ በግፍ ወደ ወረኢሉ እስርቤት እየወሰዷቸው ነው ። መንግስት ስራው ምንድን የዚች ሀገር ህግ በሙስሊሞች ላይ አይሰራም ማለት ነው እንዴት ያለምንም ምክናያት ኡስታዞቻችንን ወደ ወህኒ ቤት ይወስዷቸዋል ። መንግስት የሙስሊሞችን ቁጣ ለመቀስቀስ ያሰበ ይመስላል በየሀገሩ ኡስታዞቻችን መታሰራቸው ሳያንስ ወደ ወህኒ ቤት እየከተቷቸው ነው ። ሙስሊሞች ልንነቃ ይገባል ይሄ ሁሉ በደልና ግፍ መቋቋም አንችልም ። ወንድማችሁ አቡ ሂበቱላህ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy 480 views11:35