Get Mystery Box with random crypto!

ኢብኑ ሒባን አልበስቲ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ الصمت يكسب المحبة والوقار ومن ح | Abu_Oubeida~channel

ኢብኑ ሒባን አልበስቲ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
الصمت يكسب المحبة والوقار ومن حفظ لسانه، أراح نفسه
"ዝምታ፡ ተወዳጅነትን እና ግርማ ሞገስን ያላብሳል። ምላሱን የጠበቀ ነፍሱን ያሳርፋል።"
[ረውደቱል ዑቀላእ፡ 33]
=
https://t.me/IbnuMunewor