#የሱፍዮች_ጥመት_በሀድራ_!! ~~~~~~ #ክፍል❶!! ~~ #ሸይኽ_ኢብራሒም_አረሪት_ሀፊዞሁሏህ ወደ ሰለፍያ ጎዳና እንድመጣ ሰበብ ሆነውኛልና። #ዳና_እና_ከረም #ከአወል_ሰዕድያ_ጋር_ብሎም #ከአብዱ_ቀምቀምታ #እንድሁም_ከይማም_ቆቦ_ጋር_ሀድራ_ላይ ታድሚያለሁ። ~~ አሁን ግን አሏህ መርቶኛል እና ሁላችንም ወደ ሀቅ እንምጣ!! --------------------------------------------- #በአሏህ_ፈቃድ_ይቀጥላል....!! #ለቀጣይ_የኛን_ሰፈር_አስገራሚ #የሽርክ_ክስተት_እንመለከታለን__!! ~~ በነሱ ዜማ ያደረኩት ነገሩ ግልፅ እንድሆን በማሰብ ነው። ~~~~ #ሸር_በማድረግ_ህዝባችንን_እንታደግ__!! #በኑረዲን_አል_አረቢ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi 1.3K views05:16