አድስ የደርስ ማስታወቂያ ➾አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አርባዒን የኪታብ ቂርአት ስላለቀ በቀጣይ የምንጀምረው ኪታብ ➤የተንቢሀት የኪታብ ቂርአት መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ➱ትምርህቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰአት እንደሚከተለው ይሆናል ጁምአ ==ከፈጅር ሶላት ቡኋላ ቅዳሜ==ከፈጅር ሶላት ቡኋላ እሁድ ==ከፈጅር ሶላት ቡኋላ አቡ አዒሻ አወል ሀፊዘሁሏህ ለሁሉም ተደራሽ ይሆን ዘዳ ሸር ሸር አድርጉ ቴሌግራም ይቀላቀሉ https://t.me/Abuebrahim22322 https://t.me/Abuebrahim22322 385 views04:10