ታላቅ የዳዕዋ ድግስ ተውዳጅ ኡስታዞች በአሳሳቢ ርዕስ የሚሳተፉበት ድንቅ ሙሀደራህ... በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ ግሪፕ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• « ሙሐደራውን የሚያቀርቡት » ❶ በሼይኽ ሁሴን (ከላላ) «ሐፊዘሁሏህ» ርዕስ፦ ❝በመልካም ነገር ና አላህን በመፍራት ላይ መተባበር❞ ❷ በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሲይ «ሐፊዘሁሏህ» ርዕስ፦ ❝ የአላህ እዝነት በባሮቹ ላይ..❞ ❸በኡስታዝ አቡ-ዓብዲላህ «ሐፊዘሁሏህ» "አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀም መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል። •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ቅዳሜ ዙል-ቀዕደህ 19/1443 ሂጅሪ, ሰኔ 11,2014) ሰዐት: ማታ 3፡30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)። ቦታ: የቴሌግራም ሊንክ https://t.me/altewhiduawelen 406 views04:52