Get Mystery Box with random crypto!

. ብስራት «ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊ እህት ወንድሞች» ___ ከኡሱሉ | Abu_Oubeida~channel

. ብስራት
«ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊ እህት ወንድሞች»

___

ከኡሱሉ አስ-ሰላሳህ ጀምሮ የአቂዳ ኪታቦችን የሚያስቀራው የአቡ ዑበይዳ online የቂር'ኣት ግሩፕ የመጀመሪያውን
(ኡሱሉ አስ-ሰላሳህ) በማጠናቀቁ
ቀጣይ ኪታብ (አል-ቀዋዒዱ አል-አርበዓ) መቅራት የሚፈልጉ እህት ወንድሞች ቀድመው በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል።

የቂርዓት ሰዓት ቀን 8:45 - 9:45 (በኢትዮ) ከጁሙዓ ውጪ ሳምንቱን ሙሉ።

ለመመዝገብ እና የበለጠ መረጃ ለማግኘት፦

⓵▻ @Salafia_hiye_Alwasaxiya

+97455159449
ወይም
⓶▻ @BintAbdellahR

+97450069390
ይጠቀሙ።

❞ اخضع للعلمِ فليس فوقَ العلم كبيرٌ ❝

❝ ከእውቀት የሚበልጥ የለም
ለማወቅ ዝቅ በል ተናነስ....❞

الشيخ صالح العصيمي -شرح الأربعون النوويّة-