Get Mystery Box with random crypto!

ኡዱሕ እና መስፈርቶቹ፦ ~~ ለኡድሕና የሚበቁት የሆኑት እንሰሳዎች የቤት እንሰሳዎች መሆን መቻል አ | Abu_Oubeida~channel

ኡዱሕ እና መስፈርቶቹ፦
~~
ለኡድሕና የሚበቁት የሆኑት እንሰሳዎች የቤት እንሰሳዎች መሆን መቻል አለባቸዋ።ግመል፣ከብት፣ፍየል እና በግ።

ለኡድሕና የሚበቁበት የእድሜ ክልል፦
||
1,አምስ(5) አመት የሞላው/ት የሆነ/ች፡#ግመል
2, ሁለት(2) አመት የሞላው/ት፡#ከብት_(በሬ/ላም)
3,አንድ(1) አመት የሞላው/ት የሆነ/ች: #ፍዬል
4, ስድስት(6) ወር የሞላው/ት የሆነ/ች፡ #በግ

#ማሳሰቢያ፦
እነዚህ ለኡድሕያ የታሰቡ የሆኑ እንሳሰዎች ከእርድ ከሚከለክሉ ከሆኑ ምክንያቶች ሰላም መሆን መቻል አለባቸው።
እርድን የሚከለክሉ የሆኑ ምክንያቶች፦
a,እውር (አይናቸው)ማየት የማይችል የሆኑ
b,ግልፅ የሆነ ሕመም ያለበት
c,አንካሳ ወይንም ከሰውነት ክፍሏ አንዱ የሆነው መሽሉል መሆኑ።
#ምንጭ
መጅሙዕ አል_ፈታዋ ኢብኑ ዑሰይሚን(12_25) ተነካክቶ የተወሰደ።
ፈትዋ ለጅነቱ አድ'ዳኢማ (11/377) ተመሳሳይ ፈትዋን አጋርተዋል።

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida