Get Mystery Box with random crypto!

እርግጠኛ ሁን ~~ የተሰጠህ የጊዜ ገደብ ካላለቀ ውሳኔ ካልተላለፈብህ አንደትም አትሆንም።ጊዜህ ካል | Abu_Oubeida~channel

እርግጠኛ ሁን
~~
የተሰጠህ የጊዜ ገደብ ካላለቀ ውሳኔ ካልተላለፈብህ አንደትም አትሆንም።ጊዜህ ካልደረሰ ከነብር መንጋጋ ያተርፍሃል።ዛሬ እንደዚህ ተከስቶ ነበር፦ጊዜው ዒድ ሰለሆነ ሰው አነሰም በዛ እንደ አቅሙ ድስቱን ወዝ ያስነካል።አብዛሃኛው ቤት ጭሱ ይለያይ።ይሄን ያመኑ ሌቦች ኪሳቸውን ለማድለብ አጋጣሚውን በመጠቀም አንዲትን ከብተ ከተለቀቀችበት ነድትው ሊያርዱ ጥለዋታል።ለማረድ ካመቻቹ ቡኃላም ቢላዋን በአንገቷ ላይ በመሰንዘር የተወሰነ የአንገቷን ክፍል ከ(ዳልጋዋን) ከፊሉን አርደዋታል።በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለች ሊያተርፋት የፈለገ ፈጣሪዋ ሌሎች ሰዎችን በላያቸው ላይ በመሰለጥ ጨርሰው ሳያርዷት ለመትረፍ ምክንያት ሁነዋታል።አየህ አይደል?! በፈጣሪህ እርግጠኛ ሁን ቀንህ ካልደረሰ ከነብር ጉረሮ ያተርፍሃል።

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida